Monday, 07/ 06 /2016
GHC BLOGS
ተቋማችን የደንገተኛ ቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ዛሬ ቀን 07/062016 የመጀመሪያዋን እድለኛ እናት በተሳካ ቀዶ ህክምና አገልግሎት አዋልደናል። ፈጣሪ ይመስገን! ድልጮራ ሆስፒታል በተለይም ሙና ይሄ ሁሉ የሆነው በእናንተ ድጋፍና እገዛ ነውና ከልብ እናመሰግናለን! እንኳን ደስ አላችሁ ደስ አለን በድጋሜ!
በቀን 02/04/2016 ዓ.ም
በርካታ እስታፎቻችን የተሳተፉበት የደም ልገሳ ፕሮግራም ያዘጋጀን ሲሆን በዚህም በቅርብ የነበረው የዴንጊ
ትኩሳት ተፅዕኖ ቢያሳድርብንም 22 units ደም መለገስ ተችሏል።
በቀን 01/04/2016 ዓ.ም
ተቋማችን ያለውን የወባ መከላከልና መቆጣጠር ያለበትን ደረጃ ለማየት የመጡ የ"USAID`` የጤና
ሚኒስቴር ተወካዮችን ተቀብለን አስተናግደናል። በዚህም የወባ በሽታ
መከላከልና መቆጣጠር
ፕሮግራሞች ትግበራ እና የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትና ቅልጥፍና ረገድ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ በዝርዝር አስረድተናል።
በቀን 05/24/2016 ዓ.ም
ቢዮ አዋሌ ጤና ጣቢያ አዲስ የድንገተኛ ቀዶ ህክምናና በቀዶ ህክምና ማዋለድ (C/S & Emergency
Surgery) አገልግሎት መስጫ ቴብል (New OR Table)
ሰጦናል።
በቀን 04/12/2016 ዓ.ም
የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል ና ለመቆጠጣጠር ወረርሽኙ በተገኝበት አካባቢ የመከላከል ስራ ተሠርቷል
ዛሬ ቀን 29/03/2016 ዓ.ም
ሁለት ፕሮግራሞችን አንድ ላይ በማቀናጀት ከጠቅላላ እስታፎች ጋር አከናውነናል።
1ኛ) የተቋማችንን 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገምግመናል።
በዚህም ሁሉም ኬዝ ቲሞችና ዲፓርትመንቶች አስተባባሪዎች የየክፍላቸውን የ3ወር አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በጋራ
ሰፊ ውይይት