Call @ Ghc

+251986200277
ቀን : በመጫን ላይ...
ሰዓቱ: በመጫን ላይ...

MAJOR SERVICES

REGROUPING OF MAJOR ACTIVITIES (SERVICES)

1.Directorate of Clinical Health Care Services

👉 Emergency and Intensive Care Services Team

👉 Outpatient Services Team

👉 Sleep Treatment and Mild Surgery Service Group

👉 Laboratory, Diagnostic and Imaging Service Group

👉 Drug and Medical Devices Supply and Pharmacy Services Group

👉 Director of Midwifery Nursing Care Services (MeTren)

2.Directorate of Health Enrichment and Disease Prevention Services

👉 Maternal Child and Infant Health Services Group

👉 Youth Affiliation, Reproductive Health and Health Education Services Group

2.Directorate of Health Enrichment and Disease Prevention Services

👉 Maternal Child and Infant Health Services Group

2.Directorate of Health Enrichment and Disease Prevention Services

👉 Maternal Child and Infant Health Services Group

👉 Youth Affiliation, Reproductive Health and Health Education Services Group

👉 Primary Health Care Unit Resurveying Family Health Services Team

👉 Health Extension Program and District Transformation Implementation Service Team

3.Reform implementation service quality improvement and safety ensure team

4.Planning and budget preparation review and monitoring team

5.Human Resource Development Management Team

6.Procurement Finance and Asset Management Directorate

7.Department of General Services

8.Internal Audit Service Department

9.Ethics and Anti-Corruption Service Division



ዋና ዋና ተግባራትን (አገልግሎቶችን) ማደራጀት (Regrouping)

1.የክሊኒካል ጤና ክብካቤ አገልግሎት ዳሬክቶሬት

የድንገተኛና ፅኑ ህክምና ክብካቤ አገልግሎት ቡድን

የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ቡድን

የተኝቶ ህክምናና መለስተኛ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ቡድን

የላቦራቶሪ፣ ዲያግኖስቲክና ኢሜጂንግ አገልግሎት ቡድን

የመድሀኒትና የህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት እና የፋርማሲ አገልግሎት ቡድን

የሚድዋይፍሪና ነርሲንግ ክብካቤ አገልግሎት ዳይሬክተር (ሜትረን)

2.የጤና ማበልፀግና በሽታ መከላከል አገልግሎት ዳሬክቶሬት

የእናቶች ህፃናትና ጨቅላ ህፃናት ጤና አገልግሎት ቡድን

የወጣቶች አፍላ ወጣቶች, ስነ-ተዋልዶ ጤና እና የጤና ትምህርት አገልግሎት ቡድን

የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ አሀድ መልሶ ቅየሳ የቤተሰብ ጤና አገልግሎት ቡድን

የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራምና የወረዳ ትራንስፎርሜሽን ትግበራ አገልግሎት ቡድን

3.የሪፎርም ትግበራ አገልግሎት ጥራት ማሻሻል እና ደህንነት ማረጋገጥ ቡድን

4.እቅድና በጀት ዝግጅት ግምገማ እና ክትትል ቡድን

5.የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ቡድን

6.የግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

7.የጠቅላላ አገልግሎት ክፍል

8.የውስጥ ኦዲት አገልግሎት ክፍል

9.የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና አገልግሎት ክፍል