Monday, 07/ 06 /2016
GHC BLOGS
የዘመቻ ስራው በጤና ቢሮ በተሰጠው የአመራር አቅጣጫ መሰረት እንደሴክተር በአስተዳደር ደረጃ የተከናወነው የፅዳት ዘመቻ አካል ነው። የፅዳት ዘመቻ ሥራው የስራ ከባቢን ፅዱና ምቹ ለማድረግ በጤና ጣቢያው ሠራተኞች በጋራ የተከናወነ ሲሆን፣ ይህም የዝናብ ወቅትን ተከትሎ የሚከሰቱ የወባ የዴንጊ ትኩሳት በሽታና ሌሎች በትንኝ ንክሻ የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከላከል የሚረዳ ለትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑና ቦታዎችን የማፋሰስና የማዳረቅ (LSM- Source reduction) ሥራዎችን ለማጠናከርና ንቅናቄ ለመፍጠር እንዲያግዝ ሆኖ በቅንጅት ተከናውኗል። በፅዳት ዘመቻው የተገኛችሁ የተቋማችን ባልደረቦቻችን ለበጎ አበርክቷችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ክብረት ይስጥልን!
በቀን 02/04/2016 ዓ.ም
በርካታ እስታፎቻችን የተሳተፉበት የደም ልገሳ ፕሮግራም ያዘጋጀን ሲሆን በዚህም በቅርብ የነበረው የዴንጊ
ትኩሳት ተፅዕኖ ቢያሳድርብንም 22 units ደም መለገስ ተችሏል።
በቀን 01/04/2016 ዓ.ም
ተቋማችን ያለውን የወባ መከላከልና መቆጣጠር ያለበትን ደረጃ ለማየት የመጡ የ"USAID`` የጤና
ሚኒስቴር ተወካዮችን ተቀብለን አስተናግደናል። በዚህም የወባ በሽታ
መከላከልና መቆጣጠር
ፕሮግራሞች ትግበራ እና የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትና ቅልጥፍና ረገድ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ በዝርዝር አስረድተናል።
በቀን 05/24/2016 ዓ.ም
ቢዮ አዋሌ ጤና ጣቢያ አዲስ የድንገተኛ ቀዶ ህክምናና በቀዶ ህክምና ማዋለድ (C/S & Emergency
Surgery) አገልግሎት መስጫ ቴብል (New OR Table)
ሰጦናል።
በቀን 05/12/2016 ዓ.ም
የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል ና ለመቆጠጣጠር ወረርሽኙ በተገኝበት አካባቢ የመከላከል ስራ ተሠርቷል
ዛሬ ቀን 29/03/2016 ዓ.ም
ሁለት ፕሮግራሞችን አንድ ላይ በማቀናጀት ከጠቅላላ እስታፎች ጋር አከናውነናል።
1ኛ) የተቋማችንን 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገምግመናል።
በዚህም ሁሉም ኬዝ ቲሞችና ዲፓርትመንቶች አስተባባሪዎች የየክፍላቸውን የ3ወር አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በጋራ
ሰፊ ውይይት