..Call @ Goro HC

+251986200277

local time








TOP STORIES

Monday, 07/ 06 /2016

GHC BLOGS

ጎሮ ጤና ጣቢያ የጠቅላላ ሰራተኞች ስብሰባ መድረክ በማዘጋጀት የተቋማችንን የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ዓመታዊ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ የተካሄደ፡፡

NEWS photo


ጎሮ ጤና ጣቢያ በቀን 20/11/2016 ዓ.ም የጠቅላላ ሰራተኞች ስብሰባ መድረክ በማዘጋጀት የተቋማችንን የ2016 በጀት ዓመት እቅድ ዓመታዊ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ የተካሄደ ሲሆን የተቋሙ ዓመታዊ አፈፃፀም ዝርዝር ሪፖርት በኬዝ ቲም ደረጃ በመድረኩ ቀርቦ ውይይት አድርገናል። በዚህም ከቀረበው ሪፖርት በተጨማሪ በመድረኩ በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡ መልካም አፈፃፀሞችና የነበሩ የተግባርና የአፈፃፀም ክፍተቶች በተሳታፊውም  በዝርዝር ተነስተው ወይይት ከተደረገ በኃላ በቀጣይ ክፍተቶችን በማረምና በማስተካከል በተግባር ለማሻሻልና የነበሩ መልካም አፈፃፀሞች አጠናክሮ ለማስቀጠል የጋራ መግባባት በመፍጠር የ2017 በጀት ዓመት የአተገባበር አቅጣጫ አስቀምጠናል። በመጨረሻም በ2016 በጀት ዓመት ቀድሞ በተዘጋጀ መመዘኛ መስፈርት መሰረት በሁሉም ረገድ በመልካም ስነ ምግባር ለተጉና ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የተቋማችን ግንባር ቀደም ፈፃሚ እታፎቻችን የእውቅናና የምስጋና አሰጣጥ ስነ ስርዓት ተደርጎ ግንባር ቀደም ፈፃሚዎቻችንን በማመስገናና እውቅና በመስጠት መድረኩ ተጠናቋል።




latest Articles



photo 7

የተሰጠበት ቀን:– 17/11/2016
1) የጤና ትምህርት ተሳታፊዎች ብዛት     ሴት= 36, ወንድ= 21, ድምር= 57
2) የተሰጠው ትምህርት ርዕሰ–ጉዳይ:     
1. የወባ በሽታን መከላከልና መቆጣጠር በተመለከተ እና    
2. በግልና የአካባቢ ንፅህና አጠባበቅ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ተሰጧል።
3) ትምህርት የተሰጠበት ስራ ክፍል:ማዕከላዊ ትሪያጅ የተገልጋይ ወረፋ መጠበቂያ 
4) ትምህርቱን የሰጠው ባለሙያ ስም: ሲር መሰረት መኮንን



photo 1

በቀን 02/04/2016 ዓ.ም
በርካታ እስታፎቻችን የተሳተፉበት የደም ልገሳ ፕሮግራም ያዘጋጀን ሲሆን በዚህም በቅርብ የነበረው የዴንጊ ትኩሳት ተፅዕኖ ቢያሳድርብንም 22 units ደም መለገስ ተችሏል።



photo 2

በቀን 01/04/2016 ዓ.ም
ተቋማችን ያለውን የወባ መከላከልና መቆጣጠር  ያለበትን ደረጃ ለማየት የመጡ የ"USAID`` የጤና ሚኒስቴር ተወካዮችን ተቀብለን አስተናግደናል። በዚህም የወባ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር  ፕሮግራሞች ትግበራ እና የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትና ቅልጥፍና ረገድ ያለውን አጠቃላይ ሁኔታ በዝርዝር አስረድተናል።



photo 3

በቀን 05/24/2016 ዓ.ም
ቢዮ አዋሌ ጤና ጣቢያ አዲስ የድንገተኛ ቀዶ ህክምናና በቀዶ ህክምና  ማዋለድ  (C/S & Emergency Surgery) አገልግሎት መስጫ ቴብል (New OR Table) ሰጦናል።



photo 4

በቀን 05/12/2016 ዓ.ም
የኮሌራ ወረርሽኝ ለመከላከል ና ለመቆጠጣጠር ወረርሽኙ በተገኝበት አካባቢ የመከላከል ስራ ተሠርቷል



photo 4

ዛሬ ቀን 29/03/2016 ዓ.ም
ሁለት ፕሮግራሞችን አንድ ላይ በማቀናጀት ከጠቅላላ እስታፎች ጋር አከናውነናል።
1ኛ) የተቋማችንን 1ኛ ሩብ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገምግመናል።
በዚህም ሁሉም ኬዝ ቲሞችና ዲፓርትመንቶች አስተባባሪዎች የየክፍላቸውን የ3ወር አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በጋራ ሰፊ ውይይት



« Month Year »